Wollo Meredaja Maheber Inc. (Meeting Place)
10315 Gilmoure Dr
Silver Spring , MD 20901
United States
myemail
በደሴ በተቐቐመዉ ጊዜአዊ ኮሚቴ አባሎች ሲሆኑ፥ ድጋፋቸው እንደባለፈው ዛሬም “ለወገን ደራሽ ወገን ነው” በሚለው መርሆ መሠረት፥ በራሣቸዉ ወጭና ጊዜ በመጠቀም ከጎናችን ሆነው ላደረጉልን፥ ዓሁንም ለሚያደርጉልን ያላለሣለሠ ድጋፋቸው በሰባቱም ድርጅቶች ሰም ከልባችን እናመስግናለን። ይሕንን በጎ አድራጎት ከጅምሩ እስከ አሁኑ ሥኬት ከጎናችን ሆነዉ ለረዱን ግለሰቦች እና ድርጅቶች ምሥጋናችን እጅጉን ከመጠን ያለፈ ነዉ።
በዋናነት ከዚሕ በታች የተጠቀሡትን ተባባሪ ግለሰቦች የወሎ መረዳጃ ማህበር ጊዜአዊ ኮሚቴዎቻችንን ሳናመሰግን አናልፍም።
፩) አቶ ተሥፋየ አሊ ዘገየ
፪) አቶ ፀጋየ ተሥፋማሪያም
፫) አቶ ጌታቸው ጨርቆሥ፥
በዚህ አጋጣሚ የወሎ መረዳጃ ማሕበር አባሎች፣ በወሎ በጦርነቱ ለወደሙት ሆስፒታሎች የተደረገ እርዳታ እርክክብ ላይ ተገኝተው ላሥረከቡልን፣
1. አርቲሰት ፀሀይ ካሳ እና
2. ወ/ሮ አማረች ጋቫዉን ምሥጋናችን እጅጉን ከመጠን ያለፈ ነዉ።
Copyright 2010 Wollo Meredaga Maheber . All rights reserved.
Wollo Meredaja Maheber Inc. (Meeting Place)
10315 Gilmoure Dr
Silver Spring , MD 20901
United States
myemail