Wollo Meredaja Maheber Inc. (Meeting Place)
10315 Gilmoure Dr
Silver Spring , MD 20901
United States

myemail@mywollo.com

  • Help War Displaced Amhara & Afar People
  • Media ReportsClick to open the Media Reports menu
    • Report Photo 2022
    • Award
  • Donor List
  • ከወለጋ የተፈናቀሉ ትውልደ ዓማራወች፦
  • Displaced Amharas
  • Home
  • COVID-19 DonationClick to open the COVID-19 Donation menu
    • COVID-19 Interview Video
    • Donation Interview Viedo
  • Supported StudentsClick to open the Supported Students menu
    • Borena-የተረዱ ተማሪወች
    • ወርቄ ገበያ / ተማሪወች
    • ለዉጫሌ ተማሪወች የተረዱ 2017
    • በዋድላ ደላንታ ኮን የተረዱ
  • Displaced People
  • FeedbackClick to open the Feedback menu
    • FAQ
  • New Member
  • Contact Us / Map
  • Privacy Policy

Award

ለደሴዉ  የወሎ መረዳጃ ማሕበር ኮሚቴ አባሎች ለበጎ ስራቸው የተሰጠ ማስታወሻ 

  • Recognition Awards Certificate
  • Recognition Awards Certificate
  • Recognition Awards Certificate
  • Recognition Awards Certificate
  • Recognition Awards Certificate
  • Recognition Awards Certificate
  • %u1260%u122D%u12AD%u12AD%u1261 %u12E8%u1270%u130B%u1260%u12D9 %u12C8%u1308%u1296%u127D
  • WMM Members

የወሎ መረዳጃ ማሕበር ኮሚቴ አባሎች ለበጎ ስራቸው

በደሴ በተቐቐመዉ ጊዜአዊ ኮሚቴ አባሎች ሲሆኑ፥ ድጋፋቸው እንደባለፈው ዛሬም “ለወገን ደራሽ ወገን ነው” በሚለው መርሆ መሠረት፥ በራሣቸዉ ወጭና ጊዜ በመጠቀም ከጎናችን ሆነው ላደረጉልን፥ ዓሁንም ለሚያደርጉልን ያላለሣለሠ ድጋፋቸው በሰባቱም ድርጅቶች ሰም ከልባችን  እናመስግናለን። ይሕንን በጎ አድራጎት ከጅምሩ እስከ አሁኑ ሥኬት ከጎናችን ሆነዉ ለረዱን ግለሰቦች እና ድርጅቶች ምሥጋናችን እጅጉን ከመጠን ያለፈ ነዉ።

በዋናነት ከዚሕ በታች የተጠቀሡትን ተባባሪ ግለሰቦች የወሎ መረዳጃ ማህበር ጊዜአዊ ኮሚቴዎቻችንን ሳናመሰግን አናልፍም።

፩) አቶ ተሥፋየ አሊ ዘገየ

፪) አቶ ፀጋየ ተሥፋማሪያም

፫) አቶ ጌታቸው ጨርቆሥ፥

ተጨማሪ ምስጋና

በዚህ አጋጣሚ የወሎ መረዳጃ ማሕበር አባሎች፣ በወሎ በጦርነቱ ለወደሙት ሆስፒታሎች የተደረገ እርዳታ እርክክብ ላይ ተገኝተው ላሥረከቡልን፣

1. አርቲሰት ፀሀይ ካሳ እና

2. ወ/ሮ አማረች ጋቫዉን ምሥጋናችን እጅጉን ከመጠን ያለፈ ነዉ። 

Copyright 2010 Wollo Meredaga Maheber . All rights reserved.

Web Hosting by Turbify

Wollo Meredaja Maheber Inc. (Meeting Place)
10315 Gilmoure Dr
Silver Spring , MD 20901
United States

myemail@mywollo.com